Gubae

እኔ አልሰግድም

Enie Alsegdem

ኤፍሬም አለሙ · የነፍሴ ማምለጫ · 2006

Enie Alsegdem is an Amharic mezmur (worship song) by Ephrem Alemu, from the album Yenefsie Mamlecha (2006).

እኔ አልሰግድም ላቆምከው ምስል አልዘምርም ለጠላት ክብር ሰባት እጥፍ ቢነድ እሳቱ ያድነኛል ዛሬም አቤቱ ባያድነኝ እርሱ ይመለካል የሲዖል ደጅ በእርሱ ተሰግቷል የምድሩ ምን አስጨነቀኝ የሰማዩ ከሰማረልኝ የእየሱሴ ከሰመረ የእይሱሴ/2 ሃያል እግዚአብሔር ነው በዘመናት ፀንቶ የቆመው መንግስቱ ሁልግዜ ፅኑ ድንቅን አርጓል በየዘመኑ ጀግና እየሱስ ነው እስካሁን ያልተበገረው አዶናል አንደኛ ጌታ በማንም የማይረታ እዩት እንጂ ከትላንት ዛሬ እዩት እንጂ ሲሰራ በኔ መንፈስ ክብሩን እየጨመረ በጠላት ሰፈር ጉድ እየሆነ አንዱ ሲወጋ አንዱ ሲናጋ በኔ ከበረ እየሱስ ጌታ በኔ ተገልጧል እየሱስ ጌታ በኔም ይሰራል እየሱስ ጌታ እንደጎልያድ ለሚያስፈራራን እኛ አንሰግድም ለሸለፈታም እንዲት ጠጠር ለሱ ይበቃል በግንባሩ ይፈነገላል እኛ ብንደክም መቼ ይደክማል አይታክትም ዛሬም ይሰራል የዳዊትን ሰልፍ የተዋጋ እየሱስ ነው የጌቶች ጌታ እየሱስ ነው የጌቶቹ ሁሉ ጌታ/4 ሃያል እግዚአብሔር ነው ... ጀግና እየሱስ ነው ... ማዕበል ወጀብ ሁሉ ቢነሳ አለ ጌታ ሁሌ እንዳንበሳ መርከቢቷ ብትናወጥም በእርሱ ጉልበት እኔ አልጠፋሁም ሲገስፀው ሁሉ ተገዝቷል ማዕበል ወጀብ ሁሉ ፀጥ ብሏል የሁኔታ መቀያየሩ አያስፈራኝ ያ ውሽንፍሩ አያስፈራኝ ማዕበል ወጀብ ውሽንፍሩ/4 ሃያል እግዚአብሔር ነው ... ጀግና እየሱስ ነው ... እዩት እንጂ ከትላንት ዛሬ እዩት እንጂ ሲሰራ በኔ መንፈስ ክብሩን እየጨመረ በጠላት ሰፈር ጉድ እየሆነ አንዱ ሲወጋ አንዱ ሲናጋ በኔ ከበረ እየሱስ ጌታ በኔ ተገልጧል እየሱስ ጌታ በኔም ይሰራል እየሱስ ጌታ

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Ephrem Alemu

See all 39 songs by Ephrem Alemu