Gubae

ደስ ደስ ይለኛል

Des des Yelegnal

እንድርያስ ሐዋዝ · ወደ መቅደሱ ስገባ · 2010

Des des Yelegnal is an Amharic mezmur (worship song) by Endrias Hawaz, from the album Wede Mekdesu Segeba (2010).

አዝ፦ ደስ ደስ ይለኛል እግዚአብሄርን ስጠራ ደስ ደስ ይለኛል ስለእየሱስ ሳወራ በምስጋና ሆኜ ከልቤ ፍቅሩን ምህረቱን አስቤ (2x) በጌታ ጥላ ውስጥ በክንፉ አድሬ የሱን ድንቅ ስራ አውርቼ መስክሬ ልጨርስ ልፈጽም አቅቶኛልና እንዲያው በዝማሬ እላለሁ ምስጋና (2) አዝ፦ ደስ ደስ ይለኛል እግዚአብሄርን ስጠራ ደስ ደስ ይለኛል ስለእየሱስ ሳወራ በምስጋና ሆኜ ከልቤ ፍቅሩን ምህረቱን አስቤ (2x) ምንም አላደረኩ ምንም አልሰጠሁት አምላኬ ነው ብዬ ዋጋን አልከፈልኩት እንዲያው በፀጋው ሀይል ደግፎኛልና ለዚህ ክቡር ጌታ ይድረሰው ምስጋና (2x) አዝ፦ ደስ ደስ ይለኛል እግዚአብሄርን ስጠራ ደስ ደስ ይለኛል ስለእየሱስ ሳወራ በምስጋና ሆኜ ከልቤ ፍቅሩን ምህረቱን አስቤ (2x) ተስፋ እየቆረጥኩ ስወድቅ ስነሳ ሸለቆ ወርጄ ውለታውን ስረሳ ጌታ ይባርከኛል በፀጋው እንደገና ህያው አምላኬ ነው ልቅረብ በምስጋና (2x) አዝ፦ ደስ ደስ ይለኛል እግዚአብሄርን ስጠራ ደስ ደስ ይለኛል ስለእየሱስ ሳወራ በምስጋና ሆኜ ከልቤ ፍቅሩን ምህረቱን አስቤ (2x)

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Endrias Hawaz

See all 4 songs by Endrias Hawaz