Gubae

ከፍ በል

Kef Bel

እንዳልካቸው ሐዋዝ · ምሥጋናውን አልረሳውም · 2001

Kef Bel is an Amharic mezmur (worship song) by Endalkachew Hawaz, from the album Misganawun Alresawum (2001).

ከጥንት እንደሰማሁት በዓይኖቼም ደግሞ እንዳየሁት አምላክ ከአንተ በቀር የለም መቼም ቢሆን አይገኝም በምድር ሆነ በሠማይ በየብስ ሆነ በባሕር ላይ በሰው ልጆችም መካከል የለም አንተን የሚስተካከል አዝ ከፍ በል ለዘለዓለም ከፍ በል (፬x) አምላኬ ነህ አንተ ለዘለዓለም ንጉሤ ነህ አንተ ለዘለዓለም ጌታዬ ነህ አንተ ለዘለዓለም ከአንተ ሌላ ሌላ የማመልከው የለም ከአንተ ሌላ ሌላ የማመልከው የለም (፪x) ሰዎች የሚያመልኳቸው ዛሬም የሚከተሏቸው ብዙ አማልክት ቢኖሩም አንዳቸውም እውነት አይደሉም ታላቅ ገናና ኃይለኛ (ገናና ኃይለኛ) ታጋሽ መሃሪ የሆንህ ከጥንት ከጥንትም ጀምሮ (ጀምሮ) በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ነህ አዝ ከፍ በል ለዘለዓለም ከፍ በል (፬x) አምላኬ ነህ አንተ ለዘለዓለም ንጉሤ ነህ አንተ ለዘለዓለም ጌታዬ ነህ አንተ ለዘለዓለም ከአንተ ሌላ ሌላ የማመልከው የለም ከአንተ ሌላ ሌላ የማመልከው የለም (፪x) በእኔ ላይ ተሹመሃል ፍቅርህ ልቤን ወርሶታል እውነት በርታልኛለች ነፍሴም አምላኳን አውቃለች ውዴ አንተ የእኔ ነህ እኔም የአንተ ሆኛለሁ በቀረልኝ ዘመን ሁሉ ሳደንቅህ ሳከብርህ ኖራለሁ አዝ ከፍ በል ለዘለዓለም ከፍ በል (፰x)

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Endalkachew Hawaz

See all 34 songs by Endalkachew Hawaz