Gubae

ብቻህን አምላክ ነህ

Bechahen Amlak Neh

እንዳልካቸው ሐዋዝ · እግዚአብሔር ትልቅ ነው · 2005

Bechahen Amlak Neh is an Amharic mezmur (worship song) by Endalkachew Hawaz, from the album Egziabhier Teleq New (2005).

አዝ፦ አውቃለሁ ፡ ከአንተ ፡ ሌላ ፡ አምላክ ፡ እንደሌለ አውቃለሁ ፡ ከአንተ ፡ ውጬ ፡ ክቡር ፡ እንደሌለ (፪x) አንተ ፡ ብቻ ፡ ብቻህን ፡ አምላክ ፡ ነህ አንተ ፡ ብቻ ፡ ብቻህን ፡ ክቡር ፡ ነህ (፪x) አንድ ፡ አምላክ ፡ አንድ ፡ ጌታ አንድ ፡ አባት ፡ አንድ ፡ ንጉሥ አብ ፡ ወልድ ፡ መንፈስ ፡ ቅዱስ (፪x) ሁሉንም ፡ የምታውቅ ፡ ሁሉንም ፡ የምትችል በሁሉም ፡ የምትኖር ዘለዓለማዊ ፡ አባት ፡ የሁሉ ፡ ፈጣሪ አንተ ፡ ነህ ፡ እግዚአብሔር አዝ፦ አውቃለሁ ፡ ከአንተ ፡ ሌላ (ሌላ) ፡ አምላክ ፡ እንደሌለ (ከአንተ ፡ ሌላ/ውጬ) አውቃለሁ ፡ ከአንተ ፡ ውጬ ፡ ክቡር ፡ እንደሌለ (፪x) አንተ ፡ ብቻ ፡ ብቻህን ፡ አምላክ ፡ ነህ (አንተ ፡ ብቻ) አንተ ፡ ብቻ ፡ ብቻህን ፡ ክቡር ፡ ነህ (፪x) ማንም ፡ በማይቀርበው ፡ ብርሃን ፡ ውስጥ ፡ ያለህ እውነተኛ ፡ አምላክ ፡ ነህ (፪x) ሁሉንም ፡ የምትችል ፡ ሁሉንም ፡ ምታሸንፍ ፡ ሁሉን ፡ የምትረታ ከፍ ፡ ካለው ፡ በላይ ፡ ከፍ ፡ ብለህ ፡ ያለህ አንተ ፡ ነህ ፡ የእኛ ፡ ጌታ ክበር ፡ አሁንም ፡ ክበር ፤ ክበር ፡ ለዘለዓለም ፡ ክበር (፪x) ንገሥ ፡ አሁንም ፡ ንገሥ ፤ ንገሥ ፡ ለዘለዓለም ፡ ንገሥ (፪x) አዝ፦ አውቃለሁ ፡ ከአንተ ፡ ሌላ (ሌላ) ፡ አምላክ ፡ እንደሌለ (እንደሌለ) አውቃለሁ ፡ ከአንተ ፡ ውጬ ፡ ክቡር ፡ እንደሌለ (ክቡር ፡ እንደሌለ) አውቃለሁ ፡ ከአንተ ፡ ሌላ (ሌላ) ፡ አምላክ ፡ እንደሌለ (አውቃለሁ) አውቃለሁ ፡ ከአንተ ፡ ውጬ ፡ ክቡር ፡ እንደሌለ (አንተ) አንተ ፡ ብቻ (አንተ ፡ ብቻ) ፡ ብቻህን ፡ አምላክ ፡ ነህ (ኦሆሆ) አንተ ፡ ብቻ ፡ ብቻህን ፡ ክቡር ፡ ነህ (አንተ) አንተ ፡ ብቻ ፡ ብቻህን ፡ አምላክ ፡ ነህ (አንተ ፡ ብቻ) አንተ ፡ ብቻ ፡ ብቻህን ፡ ክቡር ፡ ነህ (አንተ) አንተ ፡ ብቻ ፡ ብቻህን ፡ አምላክ ፡ ነህ (አምላክ ፡ ነህ) አንተ ፡ ብቻ ፡ ብቻህን ፡ ክቡር ፡ ነህ (ክቡር ፡ ነህ) ኦ ፡ አንተ ፡ ብቻ (ኦ ፡ አንተ ፡ ብቻ) ፡ ብቻህን ፡ አምላክ ፡ ነህ (አንተ ፡ ብቻ) አንተ ፡ ብቻ ፡ ብቻህን ፡ ክቡር ፡ ነህ

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Endalkachew Hawaz

See all 34 songs by Endalkachew Hawaz