Gubae

ተመስገን

Temesgen

እንዳለ ወልደጊዮርጊስ · ሕያው ምንጭ · 2014

Temesgen is an Amharic mezmur (worship song) by Endale Woldegiorgis, from the album Heyaw Mench (2014).

ተመስገን ፡ የልቤ ፡ ፈውስ የልቤ ፡ ጠጋኝ (፬x) ክብር ፡ ይሁን ፡ የማጽናናትህ ፡ ደመና ክብር ፡ ይሁን ፡ ዙራዬን ፡ ከቦታልና ክብር ፡ ይሁን ፡ ሚያቋርጥ ፡ አይደል ፡ ደስታዬ ክብር ፡ ይሁን ፡ ምንጩ ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ ጌታዬ የልቤ ፡ ጉልበት ፡ ይንበረከካል ገብተህ ፡ ላከምከው ፡ ክብር ፡ ይሰጣል ክብር ፡ ይሁንልህ (፪x) ክብር ፡ ይሁንልህ (፬x) እሩቅ ፡ ነው ፡ መንገዱ ፡ ይልቤ ፡ አድራሻ ሰው ፡ አይደርስበትም ፡ ይቆማል ፡ ውጪው ፡ ጋር (፪x) ልቤ ፡ ቢቆስልብኝ ፡ አካሚው ፡ አንተ ፡ ነህ ከደጅ ፡ የማትቆም ፡ የምትገባ ፡ ዘልቀህ ከደጅ ፡ የማትቆም ፡ የምትገባ ፡ ዘልቀህ ክብር ፡ ይሁንልህ (፬x) ማን ፡ አለኝ (፪x) ከፊቴ ፡ እያለፈ ፡ የልቤን ፡ የሚረዳ ዘልቆስ ፡ የሚጐበኝ ፡ የመንፈሴን ፡ ጓዳ አንተ ፡ ብቻ ፡ ነህ ፡ ለልቤ ፡ መክፈቻ ፡ ያለህ አንተ ፡ ብቻ ፡ ነህ ፡ ለውስጤ ፡ መክፈቻ ፡ ያለህ ክብር ፡ ይሁን ፡ የማጽናናትህ ፡ ደመና ክብር ፡ ይሁን ፡ ዙራዬን ፡ ከቦታልና ክብር ፡ ይሁን ፡ ሚያቋርጥ ፡ አይደል ፡ ደስታዬ ክብር ፡ ይሁን ፡ ምንጩ ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ ጌታዬ የልቤ ፡ ጉልበት ፡ ይንበረከካል ገብተህ ፡ ላከምከው ፡ ክብር ፡ ይሰጣል ክብር ፡ ይሁንልህ (፪x) ክብር ፡ ይሁንልህ (፬x)

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Endale Woldegiorgis

See all 45 songs by Endale Woldegiorgis