Gubae

ያንተ መልካምነት

Yante Melkamenet

ዳንኤል አምደሚካኤል · ልዘምር · 2019

Yante Melkamenet is an Amharic mezmur (worship song) by Daniel Amdemichael, from the album Lezemer (2019).

በጨለመው አለም ምንም በሌለበት/2 ልቤን ያሞቀዋል ያንተ መልካምነት ያንተ መልካምነት ኦሆ አላጉረመርምም እግዚአብሔር አምላክ ነው ይረዳኛል ከሁኔታ በላ የሚያኖር እርሱ ነው እጄን ይዞኛል ጨላማው ቢበረታ አምላክ አለኝ የማይረታ አትፍራ ብሎ ነግሮኛል የኔ ጌታ ጨላማው ቢበረታ አባት አለኝ የማይረታ አትፍራ ብሎ ነግሮኛል የኔ ጌታ በጨለመው አለም ምንም በሌለበት/2 ልቤን ያሞቀዋል ያንተ መልካምነት ያንተ መልካምነት ኦሆ የሚሳነው የለም ሰማዩን በቃሉ አንጣሎታል ምድርን ይሁን ብሎ በተዓምራቱ ሁሉን ፈጥሯል ሁሉም ይገዛለታል ድል ነሺ የኔ ጌታ አልፈራም ለልጆቹ ነው መከታ ሁሉም ይገዛለታል ተዋጊ የኔ ጌታ አልፈራም ለልጆቹ ነው መከታ በጨለመው አለም ምንም በሌለበት/2 ልቤን ያሞቀዋል ያንተ መልካምነት ያንተ መልካምነት ኦሆ ባህሩም ይታዘዛል መዕበሉም ይታዘዛል ነፋሱም ይታዘዛል ውጀቡም ይታዘዛል ጌታዬ ፀጥ በል ሲለው ተፈጥሮ ድምፁን ይሳማል ለእየሱስ ይታዘዘዋል ለጌታዬ

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Daniel Amdemichael

See all 64 songs by Daniel Amdemichael