Gubae

የእኔ ጌታ አወድሃለሁ

Yenie Gieta Ewedihalehu

ዳግማዊ ጥላሁን · ጌታ አለ ከጐኔ · 2004

Yenie Gieta Ewedihalehu is an Amharic mezmur (worship song) by Dagmawi Tilahun, from the album Gieta Ale Kegonie (2004).

እንዴት ፡ ልርሳህ ፡ እንዴት ፡ ችዬ ፍቅርህ ፡ ብዙ ፡ ነው ፡ ጌታዬ (፪x) አዝ፦ የእኔ ፡ ጌታ ፡ እወድሃለሁ በአንተ ፡ ብርታት ፡ ሰው ፡ ሆኛለሁ በከበረው ፡ ሠረገላ ያስቀመጠኝ/ያሰበኝም ፡ የለም ፡ ከአንተ ፡ ሌላ (፪x) መማለጃ ፡ አትፈልግ ፡ እጅ ፡ መንሻ ለምህረትህ ፡ የለህ ፡ መጨረሻ እንዲያው ፡ ወደኸኝ ፡ ነው ፡ ወግ ፡ ያየሁት በከፍታ ፡ ስፍራ ፡ የወጣሁት (፪x) አዝ፦የእኔ ፡ ጌታ ፡ (የእኔ ፡ ጌታ) ፡ እወድሃለሁ ፡ (እወድሃለሁ) በአንተ ፡ ብርታት ፡ ሰው ፡ ሆኛለሁ በከበረው ፡ (በከበረው) ፡ ሠረገላ ፡ (ሠረገላ) ያስቀመጠኝ ፡ የለም ፡ ከአንተ ፡ ሌላ ምክንያት ፡ ሰበብ ፡ ፈላልጌ ልሰዋለት ፡ ለአምላኬ (፪x) አዝ፦የእኔ ፡ ጌታ ፡ (የእኔ ፡ ጌታ) ፡ እወድሃለሁ ፡ (እወድሃለሁ) በአንተ ፡ ብርታት ፡ ሰው ፡ ሆኛለሁ በከበረው ፡ (በከበረው) ፡ ሠረገላ ፡ (ሠረገላ) ያስቀመጠኝ/ያሰበኝም ፡ የለም ፡ ከአንተ ፡ ሌላ (፪x) ከመኳንንት ፡ ጋራ ፡ አስቀመጥከኝ የክብርህን ፡ ዙፋን ፡ አወረስከኝ ምንም ፡ የለም ፡ ለኔ ፡ ያላረከው ከነገሮች ፡ በላይ ፡ እወድሃለው (፪x) አዝ፦የእኔ ፡ ጌታ ፡ (የእኔ ፡ ጌታ) ፡ እወድሃለሁ ፡ (እወድሃለሁ) በአንተ ፡ ብርታት ፡ ሰው ፡ ሆኛለሁ በከበረው ፡ (በከበረው) ፡ ሠረገላ ፡ (ሠረገላ) ያስቀመጠኝ/ያሰበኝም ፡ የለም ፡ ከአንተ ፡ ሌላ (፪x)

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Dagmawi Tilahun

See all 62 songs by Dagmawi Tilahun