Gubae

ተቀብሎኛል

Tekebelognal

በረከት አለሙ · ወዶ ዘማች

Tekebelognal is an Amharic mezmur (worship song) by Bereket Alemu, from the album Wedo Zemach.

ተቀብሎኛል (፰) በሃምሳሉ ፡ አድርጎ ፡ የፈጠረኝ የባህሪው ፡ ተካፋይ ፡ ያደረገኝ በ ፡ በደል ፡ በ ፡ ሃጥያቴ እንድጠፋ ፡ መች ፡ ወዶ አላስችል ፡ ሲለው ፡ ከላይ ይልቅ ፡ በ ፡ ፍቅር ፡ ወዶ ተቀብሎኛል (፬) የመዳኔ ፡ ቀንድ ፡ ነው የህወቴ ፡ መጀመሪያ አዲስ ፡ ፍጥረት ፡ ያረገኝ የኑሮዬ ፡ መመሪያ (፪) አንተ ፡ የእኔ ፡ ነህ ፡ ብሎኛል እኔም ፡ የርሱ ፡ ነኝ ፡ ብያለሁ የኑሮዬ ፡ አጋር ፡ ያረኩት ላልለየው ፡ ወደድኩት (፪) የወደደኝ ፡ እኔን ፡ ጠራኝ             የጠራኝ ፡ ፍጹም ፡ አጸደቀኝ             ጸድቂአለሁ ፡ ቃሉ ፡ አክብሮኛል             ሰማያዊ ፡ ዘጋ ፡ አድርጎኛል             ሆ             የወደደኝ ፡ እኔን ፡ ጠራኝ             የጠራኝ ፡ ፍጹም ፡ አጸደቀኝ             ጸድቂአለሁ ፡ ቃሉ ፡ አክብሮኛል             ሰማያዊ ፡ ዘጋ ፡ አድርጎኛል             ሆ ልጄ ፡ ሲለኝ ፡ (አያፍርም) የኔ ፡ ሲለኝ ፡ (አያፍርም) (፬) ለምንድነው ፡ ያላፈረብኝ ስለማላሳፍረው (፬) ለምንድነው ፡ ያላፈረብህ ስለማታሳፍረው (፮) ለምንድነው ፡ ያላፈረብሽ ኪዲ ፦ ስለማላሳፍረው (፬) ስለማናሳፍረው (፰)

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Bereket Alemu

See all 6 songs by Bereket Alemu