Gubae

ፈልጌህ

Felegieh

አይዳ አብርሃም · ስላንተ · 2014

Felegieh is an Amharic mezmur (worship song) by Ayda Abraham, from the album Selante (2014).

ፍልጌህ ፊትህን ብዬ ፍልጌህ አንተኑ ብዬ አልተመልስኩም ባዶ እጄን ግን አረካኸው ውስጤን የልብ ጥማቴን ሞልቶ እስከሚፈስ ባረከው ጓዳዬን ቤቴን (3x) ሞላኸው ጓዳዬን ቤቴን (2x) በእውነት አየሁኝ ካንተ በላይ ፍቅር እንደሌለ በርግጥም አየሁኝ ካንተ ውጪ ህይወት እንደሌለ ፍቅር አንተ ብቻ ነህ (2x) ህይወት አንተ ብቻ ነህ (2x) አላየሁም አልሰማሁም ከልቡ ፈልጎ ያጣህም የለም እኔ ምስክር ነኝ ጌታዬ ፈልጌ አግንቼህ በህልውናህ አጥለቅልቀህ ህይወቴን ለወጥህ እኔ ምስክር ነኝ ከልቤ ፈልጌ አግንቼህ በህልውናህ አጥለቅልቀህ ህይወቴን ለወጥህ በድፍረት በነፃነት እገባለው ካለህበት

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Ayda Abraham

See all 14 songs by Ayda Abraham