Gubae

ያለኝ ይሄ ነው

Yalegn Yehie New

አውታሩ ከበደ · ሌሊቱ ነጋ · 2005

Yalegn Yehie New is an Amharic mezmur (worship song) by Awtaru Kebede, from the album Lelitu Nega (2005).

ዘማሪ አውታሩ ከበደ ርዕስ ያለኝ ይሄ ነው አልበም ሌሊቱ ነጋ አምልኬ አልጠግብ አልኩኝ ጌታዬ አንግሼ አልጠግብ አልኩኝ ወዳጄ አጣሁ አጣሁኝ አንተን የሚተካ በምድር በሰማይ አንደኛ ነህ ለካ (፪x) ምነው ሌላ ቋንቋ ሌላ ሌላ ቋንቋ ቢኖረኝ /ቢፈጠር/ ልብን የሚያረካ (፪x) አልወጣልህ አለኝ ከልቤ እስቲ ላመስግንህ ጌታዬ ጌታዬ አዝ ያለኝ ይሄ ነው ያለኝ (፬x) አጣሁልህ እየሱስ አንተን መሳይ የከበረ በምድር በሰማይ ፍቅርህ ልቤን ጥብቅ አድርጐ ይዞታል እስቲ ዘምር አመስግን ያሰኘኛል ሥምህ የከበረ የገነነ ነዉ ነዉ ዝናህ የከበረ የገነነ ነዉ ነዉ ጌታ ነህ ጌታ ነህ ከሁሉ በላይ እንዳንተ ያለ በምድር የለም በሰማይ (፪x) ሰው ያለኝ ይሄ ነው እያለ ሲያወራ የእኔ ግን ጌታ ነው የለውም እኩያ (፪x) አዝ ያለኝ ጌታ ነው ያለኝ (፪x) ያለኝ እርሱ ነው ያለኝ (፪x) አምልኬ አልጠግብ አልኩ ጌታዬ አንግሼ አልጠግብህም አልኩ ወዳጄ አጣሁ አጣሁኝ አንተን የሚተካ በምድር በሰማይ አንደኛ ነህ ለካ (፪x) ምነው ሌላ ቋንቋ ሌላ ሌላ ቋንቋ ቢኖረኝ /ቢፈጠር/ ልብን የሚያረካ (፪x) አልወጣልህ አለኝ ከልቤ ውለታህ በዛብኝ ጌታዬ ጌታዬ አልወጣልህ አለኝ ከልቤ እስቲ ላመስግንህ ጌታዬ ጌታዬ አዝ ያለኝ ይሄ ነው ያለኝ (፬x)

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Awtaru Kebede

See all 56 songs by Awtaru Kebede