Gubae

ሁሉም አዲስ ሆነ

Hulum Adis Hone

አውታሩ ከበደ · ወደፊት · 2015

Hulum Adis Hone is an Amharic mezmur (worship song) by Awtaru Kebede, from the album Wedefit (2015).

ምን ልሁና /3 ከዚህ በላይ /2 ምን ልሁና በአባቴ ቤት በሰማዩ ስፍራ መቀመጤ ከቅዱሳን ጋራ መዘመሬ ለጌታ መዝሙር ከዚህ በላይ ምን አለ ክብር /3 የዳዊት መክፈቻ በእጁ ላይ ያለው ችግሬን ሰብስቦ አነጋገረው ለብዙ ዘመናት የተከተለኝ አሮጌው ታሪኬ አዲስ ሆነልኝ ሁሉም አዲስ ሆነ ሁሉም /2 አሮጌው አለፈ አለፈ አሮጌው አለፈ አለፈ /8 በቃ አለፈልኝ በቃ /4 በጉበኔ ላይ በበሬ መቃን የእየሱስዬ ደም ፈሶበት የለምን ሊያየኝ አልቻለም ሊነካኝ ጠላት ፈርቶ ይሸሸኛል ደሙን ያየ ለት በፌቴ የቆመው ትልቁ ተራራ አልሄድም እያለ ዝም አልኩት ሲያወራ አባቴ ከሰማይ ቃል የሰጠኝ ቀን እንደሰም ቀለጠ መቆም አልቻለም

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Awtaru Kebede

See all 56 songs by Awtaru Kebede