Gubae

አብ ያከበረው

Ab Yakeberew

አውታሩ ከበደ · ተነስቷል · 2007

Ab Yakeberew is an Amharic mezmur (worship song) by Awtaru Kebede, from the album Tenestual (2007).

ዘማሪ አውታሩ ከበደ ርዕስ አብ ያከበረው አልበም ተነስቷል በጓዳዬ ሆኜ ቅዱስ ነው ስለው በአደባባይ ላይ ሥራዬን ሰራው ልቤ ቅልጥ አለ በፍቅሩ ትኩሳት ሰላም ነው የሞላው ብትገቡ በእኔ ቤት አሃሃ ከምድር በታች ከዚያም በላይ እኔ አላየሁም እርሱን መሳይ (፪x) አብ ያከበረ ጌታ እርሱን ብቻ ለውበቱማ የለውም አቻ (፪x) ዝምታ ሆነ ፀጥታ አካባቢው ላይ ምን መጣ ምትሃት አይደለም ጌታ ነው ማዕበል ወጀቡን ያቆመው (፪x) ጌታ ነው (፪x) ከሁሉ በላይ ከሁሉ በላይ በሰማይ በምድር የለም የሚታይ የለም የሚታይ እስቲ ከእርሱ በላይ ማነው የበላይ ማኅተሙን የፈታ ይታወቃል ዎይ እስቲ ከእርሱ በላይ ማነው የበላይ ሞትን ድል የነሳ ይታወቃል ዎይ አሃሃ ከምድር በታች ከዚያም በላይ እኔ አላየሁም እርሱን መሳይ (፪x) አብ ያከበረ ጌታ እርሱን ብቻ ለውበቱማ የለውም አቻ (፪x)

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Awtaru Kebede

See all 56 songs by Awtaru Kebede