Gubae

አድርገህልኛል

Adirgehilignal

ጌታያውቃል እና ብሩክታዊት · ለዘላለም አመሰግንሃለሁ

Adirgehilignal is an Amharic mezmur (worship song) by Getayawkal and Birucktawit, from the album Lezelealem Amesegenehalehu.

ካንተ የተነሳ በሆነልኝ ነገር ከማመስገን በቀር እኔ ምን ልናገር አስበህ አቅደህ በሰጠህኝ በሙሉ ጌታ ስምህ ይክበር አመሰግናለሁ ከኔ የሆነ የለም አንድም አለፋሁም እንዲያው ሰትጠኸኟል ይህን አረሳሁም ስለዚ ጌታዬ ለእኔ ስላረከው ተረድቻለሁ ስምህን ላክበረው አድርገህልኛል ካይምሮዬ በላይ ጌታዬ ተባረክ በምድርም በሰማይም/3/ አድርገህልኛልና ለዘላለም አመሰግንሀለው /6/ እድሜዬን በሙሉ ብለፋና ብጥር የማላገኘውን ሰማያዊ ሚስጥር ለልቤ ተናግረህ ልቤንም ማረከው ከዚህ ሁሉ በላይ የራስሕህአረከዉ እኔም ተስማምቼ በፍቅርህ ተማረኩኝ አምላኬ ጌታዬ ምርጫዬ አደረኩኝ አንተ ከመረጥከኝ ወዴት እሄዳለሁ ካንተ የበለጠ ምንስ አገኛለሁ ይህንን ላረከው በልብህ ላሰብከኝ ለአንተ ለአምላኬ ሁሌ እገዛለሁኘ /3/ አድርገህልኛል ለዘላለም አመሰግንሀለው /6/ ነፍሴንም ባረካት ሥጋዬንም ፈወስከው ባርኮትህን ሁሉ በቤት አፈሰስከው ወዳንተ መጥቼ ምንም አልጎደለኝ ነፍስና ሥጋዬን በሙሉ ባረክልኝ አለሁኝ በቤትህ ገናም እኖራለሁ ስለምታቆመኝ እታመንሃለሁ ንጉሴ ከሆንህ ቤቴን የምትገዛ ይሄ ነው መሻቴ የለኝም ከዚህ ሌላ ጌታዬ እና አምላኬ በሕይወቴ ላክብርህ ይሄ ነው ምኞቴ ዘምኔን ልሰጥህ /2/ ይሄ ነው ምኞቴ እድሚዬን ልሰጥህ አድርገህልኛል ለዘላለም አመሰግንሀለው /6/ posted by natan mersha😊🙌✌ edited by MH :) ፡

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Getayawkal and Birucktawit

See all 45 songs by Getayawkal and Birucktawit