Gubae

ያየ ይናገር

Yaye Yinager

ቢንያም ዋለ · ያየ ይናገር · 2017

Yaye Yinager is an Amharic mezmur (worship song) by Binyam Wale, from the album Yaye Yinager (2017).

አድርገህልኛል አመሰግናለሁ*2 ምሕረትህ ብዙ ነው አመሰግናለሁ ይቅርታህ ብዙ ነው አመሰግናለሁ ምስጋና ክብር ይብዛልህ ውዳሴ በምሕረትህ ድናለች ነፍሴ በጽድቅ መራኸኝ ገለል አድርገኸው አጥፊውን ከመንገዴ ርስቴን አስውበህ በአማረ ስፍራ ላይ ወደቀ ገመዴ ቀና አደረከኝ የሚያሳድዱኝን ከሳሾቼን ጥለህ ላመስግንህ ጌታ ቆምኩኝ በምሕረትህ ዕድሜዬን ቀጥለህ ያየ ይናገር ያየ ይመስክር ምሕረትህን ያየ ይናገር ያየ ይመስክር ቸርነትህን እናገራለሁ እመሰክራለሁ ታምራትህን በዓይኔ ስላየሁ እናገራለሁ እመሰክራለሁ ድንቅ ሥራህን በዓይኔ ስላየሁ የሞትኩኝ ነበርኩኝ ከአንተ የተለየሁ በበደል በኃጢአቴ መሐሪ ነህ እግዚአብሔር አነሣኸኝ ዳግም መጥተህ ወደ ቤቴ ፍቅርህ ትልቅ ነው ለእኔ ያለህ መውደድ አያልቅም ቢወራ አዳንከኝ በጸጋ ሕይወትን ሰጥተኸኝ ከክርስቶስ ጋራ ያየ ይናገር ያየ ይመስክር ምሕረትህን ያየ ይናገር ያየ ይመስክር ቸርነትህን እናገራለሁ እመሰክራለሁ ታምራትህን በዓይኔ ስላየሁ እናገራለሁ እመሰክራለሁ ድንቅ ሥራህን በዓይኔ ስላየሁ

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Binyam Wale

See all 16 songs by Binyam Wale